Memeher Dr Zebene Lemma

TubeHealth is an independent service and is not affiliated with or endorsed by YouTube or Google. Data displayed on this page is retrieved via YouTube API Services.
Updated:

Memeher Dr Zebene Lemma Channel Description Snapshot

Channel Description

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን።
ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።

ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡-
Memeher Dr Zebene Lemma በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡-

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል
ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል
የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል
እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል።

በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:-

መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ
ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ
አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ።

ስለዚህ
ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን

በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።

የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።

Memeher Dr Zebene Lemma የሚለውን የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ።
የፌስቡክ ገጻችንንም ይጎብኙ ፎልሎውም ያድርጉን፡- https://www.facebook.com/MemeherDrZebeneLemma

ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!

About This Page

Methodology: This page displays a snapshot of publicly available creator information retrieved via YouTube API Services.

Snapshot

Snapshot Date:
Data Source: Public data retrieved via YouTube API Services
Data is refreshed at least once every 30 days.