Banchi Abera ባንቺ ከሰበታ
TubeHealth is an independent service and is not affiliated with or endorsed by YouTube or Google.
Data displayed on this page is retrieved via YouTube API Services.
Updated:
Banchi Abera ባንቺ ከሰበታ Channel Description Snapshot
Channel Description
ይህ የባንቺ አበራ የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ባንቺ ለረጅም ግዜ ከአውሮፓ እስከ አገር ውስጥ ኳስ ተከታታይ ነኝ በቴሌግራም እና በፌስቡክ ላይ የተለያዮ ሀሳቦችን እያነሳው መረጃዎችን አካፍላለው እንዲሁም በሬዲዮ ፕሮግራሞች ላይ በተጋባዥነት እና በአጭር የፅሁፍ መልእት ሃሳቦቼን አካፍል ነበር። ከቅርብ አመታት በፊት ግን በሚዲያ ላይ ብቅ ብያለው ለምሳሌ:- በብስራት ቴሌቭዥን በአገር ውስጥ ስፖርት ተንታኝነት እና የአገር ውስጥ ዜና አዘጋጅ ፣ በብስራት ራዲዮ ቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ላይ የ4-3-3 አባል ሆኜ ከ(እስራኤል ደርቤ ፣ ዘውዱ በሬሳ እና እዮብ ዳዲ) ጋር የአውሮፓ እግር ኳስ ላይ ተንታኝ ሆኜ እየሰራው ነው።
አሁን ደግሞ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ሀሳቦችን እያነሳው ሀሳብ አስተያየት ለመለዋወጥ መጥቻለው።

About This Page
Methodology: This page displays a snapshot of publicly available creator information retrieved via YouTube API Services.
Snapshot
Snapshot Date:
Data Source: Public data retrieved via YouTube API Services
Data is refreshed at least once every 30 days.