Sheger FM 102.1 Radio
TubeHealth is an independent service and is not affiliated with or endorsed by YouTube or Google.
Data displayed on this page is retrieved via YouTube API Services.
Updated:
Sheger FM 102.1 Radio Channel Description Snapshot
Channel Description
#ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1
Sheger FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on http://www.ShegerFM.com
ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

About This Page
Methodology: This page displays a snapshot of publicly available creator information retrieved via YouTube API Services.
Snapshot
Snapshot Date:
Data Source: Public data retrieved via YouTube API Services
Data is refreshed at least once every 30 days.