Tabernacle Tube የመገናኛው ድንኳን ቲዩብ
TubeHealth is an independent service and is not affiliated with or endorsed by YouTube or Google.
Data displayed on this page is retrieved via YouTube API Services.
Updated:
Tabernacle Tube የመገናኛው ድንኳን ቲዩብ Channel Description Snapshot
Channel Description
በዚህ ቻናል የመገናኛው ድንኳን አካል የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ(የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል) ይሰበካል። “መንገድና እውነት ሕይወትም”(ዮሐ14፥6) የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ በውኃ በደምና በመንፈስ በመምጣት(1ዮሐ 5፥6-8) የውኃውንና የመንፈሱን ወንጌል ሠራ ፈጸመ። በብሉይ ኪዳን ጊዜ የነበረው የእግዚአብሔር ማደሪያ ድንኳን ወይም የመገናኛው ድንኳን በአዲስ ኪዳን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥላ በሌላ አገላለጥም የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል ጥላ ነው።(ዮሐ 1፥14) (ዮሐንስ 2፥19-21) (ቆላ 2፥17) (ዕብ 10፥1፥10)
“ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።”(ዮሐንስ3፥5)
በዚህ ቻናል ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን የሠራው ሥራ(የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል) ይሰበካል።
⏯ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት(ውኃው)
⏯ ስለኢየሱስ ክርስቶ ስቅለት(ደሙ)
⏯ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤውና አምላክነቱ (መንፈሱ) ይሰበካል።
ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ይከታተሉ‼️
🔔 SUBSCRIBE 🔔
“ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።”(ዮሐንስ3፥5)
በዚህ ቻናል ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን የሠራው ሥራ(የውኃውና የመንፈሱ ወንጌል) ይሰበካል።
⏯ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት(ውኃው)
⏯ ስለኢየሱስ ክርስቶ ስቅለት(ደሙ)
⏯ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤውና አምላክነቱ (መንፈሱ) ይሰበካል።
ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ይከታተሉ‼️
🔔 SUBSCRIBE 🔔
About This Page
Methodology: This page displays a snapshot of publicly available creator information retrieved via YouTube API Services.
Snapshot
Snapshot Date:
Data Source: Public data retrieved via YouTube API Services
Data is refreshed at least once every 30 days.