የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

TubeHealth is an independent service and is not affiliated with or endorsed by YouTube or Google. Data displayed on this page is retrieved via YouTube API Services.
Updated:

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu Channel Description Snapshot

Channel Description

Welcome to our channel...
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ!
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ እኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ በኪነጥበብ ዘርፍ ያበረከትኳቸው ስራዎቼ፤በጋዜጠኝነት የሰራኋቸውና ወደፊትም የመስራቸው ኢንተርቪዎች፤ለተለያዩ የህይወት ፈተና ውስጥ ላሉ እህት ወንድሞቼ ድምጽ የምሆንበት፤ህጻናት ልጆቻችንን የሚያንጹ ትርክቶች እና መሰል ስራዎችን እና ተከታታይ ድራማዎችን በቪዲዮ እና በድምጽ ለመስራት እፈልጋለሁ፡፡ከእናንተ ተመልካቾች ለሚመጡ አጠንካሪ አስተያየትና ጥያቄዎች መልስ የምሰጥበትም መድረክ እንዲሆነኝ ተመኝቻለሁ፡፡‹‹ሰው ያስባል እግዜር ይፈጽማል›› ነውና ወደፊት በቤተሰብነት እንቀጥላለን ብዬ አምናለሁ፡፡


የ‹‹ገኒ ቤተሰብ››ን ሪያሊቲ ሾው ብቻ ማየት የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰቦች ደግሞ በ Discription ውስጥ ሊንኩ ተቀምጧል፡፡፡

About This Page

Methodology: This page displays a snapshot of publicly available creator information retrieved via YouTube API Services.

Snapshot

Snapshot Date:
Data Source: Public data retrieved via YouTube API Services
Data is refreshed at least once every 30 days.