afri home እዚህ ቤት

TubeHealth is an independent service and is not affiliated with or endorsed by YouTube or Google. Data displayed on this page is retrieved via YouTube API Services.
Updated:

afri home እዚህ ቤት Channel Description Snapshot

Channel Description

አገር አገር ስልሽ—ደስ ይበልሽ በጣም
ኢትዮጵያዊ ሆነን—የሚያግባባ አናጣም!

ዕወቂው ዐለሜ...!
ኢትዮጵያዊ መሆን—የውርስ እንቁጣጣ
በአጥንት ክስካሽ—በደም ቅብ የመጣ...


ይግቡ፦ስለ አገራዊ ፖለቲካ፣ፍቅር፣ሰላም፣ባህልና ጥበብ እናወጋለን!
"afri homeእዚህ ቤት"ም መሰረቱን ኢትዮጵያ አድርጎ አፍሪካን በዐለም መድረክ ለመወከል እንደመነሳቱ የእንግሊዝኛዎቹን African እና Home አንድ ላይ ቀላቅሎ ለአጠራር እንዲመች Afri Home ተብሎ እንዲጠራ በአማራጭነት "እዚህ ቤት"የሚል ሃረግ እንዲጨመርበት ሆኗል።

ጀበናዋ ተጥዳለች__ስኒዎቹ ሳይሞሉ፣የገባችሁ ሳትቋደሱ ረከቦት አይነሳም!

ክህሎት፣ጥበብና መሻታችሁን በገፃችን እናስተናግዳለን__ገባ ገባ በሉ❤

About This Page

Methodology: This page displays a snapshot of publicly available creator information retrieved via YouTube API Services.

Snapshot

Snapshot Date:
Data Source: Public data retrieved via YouTube API Services
Data is refreshed at least once every 30 days.